ገብርኤል ነው በእውነት አስደሣች መልአክ/2/ ትርጓሜ ሰው ሆነ አምላክ/2/ ቂርቆስና እናቱ ከእሳት ሲጣሉ/2/ ውኃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ/4/ ቤተ መቅሰስ ስትኖር ድንግል እመቤት /2/ አበሠራት የአምላክን ልደት/4/ ሠለስቱ ደቂቅ ከእሳት ሲጣሉ/2/ ውኃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ/4/ ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያዳነ/2/ ገብርኤል ዛሬም ያድነን/4/