ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ኡራኤል ወሩፋኤል /2/ ይትፌነዉ ለሣህል /2/ እምኀበ ልኡል/2/ ለነፍሳት የቆሙ እነዚህ መላእክት ኡራኤልና ሩፋኤል /2/ ከልኡል ዘንድ ለይቅርታ /2/ ይላካሉ ከልኡል/2/