ራጉኤል ከሰማያት ራጉኤል ከሰማያት እኸ በልእልና ወረዳ በልእልና /2/ ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ ልመናችንን ተቀበል በራጉኤል ልመናችን ተቀበል በሩፋኤል ልመናችን ተቀበል በሚካኤል ልመናችን ተቀበል በገብርኤል ሚካኤል ከሰማያት እኸ በልእልና ወረደ በልእልና ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ ልመናችን ተቀበል በሚካኤል ልመናችን ተቀበል በገብርኤል ልመናችን ተቀበል በኡራኤል ልመናችን ተቀበል በሳቁኤል ፈጣሪያችን አማኑኤል እኸ ልመናችን ተቀበል በራጉኤል ልመናችን ተቀበል በፋኑኤል ልመናችን ተቀበል በሚካኤል ልመናችን ተቀበል በገብርኤል ገብርኤል ከሰማያት በልእልና ወረደ በልእልና/2/ ምልጃውን ሰምተህ የራጉኤልን/2/ አድነን ጌታ ልጆችህ እንዳንባዝን/2/ ተስፋ ስናደርግ ምሕረትህን/2/ ስለ ወዳጅህ ሕዝብህን አድንልን ስለ ወዳጅህ ኢትዮጵያን ጠብቅልን/2/ .................................................... - 133 -