ከማኀ ሐዘን ወተስዶ ሶበ በኩለኄ ረከቦ /2/ ርእዮ ለይብኪ አይነ ልብ ዘቦ /5/ ትርጉም፡- እንደእርሷ ሐዘን መከራ ቢያገኘው ኖሮ ልብ ያለው ሰው ከኀዘኑ ባልተቆጠበ ነበር::