ንቁም በበህላዌነ /2/ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/ ጌታችንን እስክናውቀው በልዕልና ባለንበት እንጽና ንቁም በበህላዌነ /2/ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/ ይህን ብለህ መላእክትን እንዳረጋጋህ ቅዱስ ገብርኤል አጽናን በምልጃህ ንቁም በበህላዌነ /2/ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/ አጠንክረን በሃይማኖት በምግባርም ከክህደት ከጥርጥር አውጣን ንቁም በበህላዌነ /2/ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/ ቅዱስ ገብርኤል አረጋጊ አጽናኝ መልአክ መላእክትን በሰማያት እንጽና ያልክ ከሃይማኖት ልንወጣ ስንባዝን ና ና ባርከን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አጽናን ንቁም በበህላዌነ /2/ እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/