መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ዑራኤል /2/ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለመድኃኔዓለም የሰላማችን መላክ የመላእክት አለቃ ዑራኤል /2x/ ለምን ስለኛ ጸልይልንም አሳርግ ጸሎታችንን ከመንበሩ ፊት ከመዳኃኔዓለም /2x/ ትርጉም :- የሰላም መልአክ ቅዱስ ዑራኤል ስለ እኛ ለምንልን ጸሎ ችንነም በመድኃኔዓለም ፊት አሳርግምን 24.ኡራኤል ወሩፋኤል ኡራኤል ወሩፋኤል /4/ .................................................... - 134 - አስተምህሩ ለነ በሰኦል ወበትሕትና ኀበ ውእቱ ነበልባል/2/ እግዚአብሔር ትርጉም፡- ኡራኤል ወሩፋኤል ሆይ በትሕትናና በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ለምኑልን የቅዱሳን ጻድቃን መዝሙራት