ገድሉ ተአምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋሕዶ ኮከብ ተክለሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ ዳግማዊ ዮሐንስ ጠፈር የታጠቀ ንጹሕ ባህታዊ ጠላት ያስጨነቀ የጸጋ ዘአብ ፍሬ ዛፍ ሆኖ በቀለ በደብረ ሊባኖስ መናኝ አስከተለ ገድሉ ተአምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋሕዶ ኮከብ ተክለሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ ደካማ መስሏቸው በአንድ እግሩ ቢያዩት ባላስድስት ክንፉ ጻድቁ የእኔ አባት እርሱስ አንበሳ ነው ትናገር ደብረ አስቦ ሌጌዎን ሲዋረድ እፍረት ተከናንቦ ገድሉ ተአምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋሕዶ ኮከብ ተክለሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ ከካህናት መካከል ኅሩይ ነው አቡዬ መጣው ከገዳምህ ልሳለለምህ ብዬ ኢትዮጵያዊው ቅዱስ አባ ተክለሃይማኖት ወልድ ዋሕድ ብለህ ምድሪቱን ቀደስካት ገድሉ ተአምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋሕዶ ኮከብ ተክለሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ የባረከው ውኃ የረገጥከው መሬት ጥላህ ያረፈበት ሆንዋል ጸበል እምነት ኑና ተመልከቱ ድውያን ሲፈቱ ይሰብካል ተክለአብ ዛሬም እንደጥንቱ ገድሉ ተአምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋሕዶ ኮከብ ተክለሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ ዳግማዊ ዮሐንስ ጠፈር የታጠቀ ንጹሕ ባህታዊ ጠላት ያስጨነቀ የጸጋ ዘአብ ፍሬ ዛፍ ሆኖ በቀለ በደብረ ሊባኖስ መናኝ አስከተለ ገድሉ ተአምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋሕዶ ኮከብ ተክለሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ ደካማ መስሏቸው በአንድ እግሩ ቢያዩት ባላስድስት ክንፉ ጻድቁ የእኔ አባት እርሱስ አንበሳ ነው ትናገር ደብረ አስቦ ሌጌዎን ሲዋረድ እፍረት ተከናንቦ አዝ ----------- ከካህናት መካከል ኅሩይ ነው አቡዬ መጣው ከገዳምህ ልሳለለምህ ብዬ ኢትዮጵያዊው ቅዱስ አባ ተክለሃይማኖት ወልድ ዋሕድ ብለህ ምድሪቱን ቀደስካት አዝ ----------------- የባረከው ውኃ የረገጥከው መሬት ጥላህ ያረፈበት ሆንዋል ጸበል እምነት ኑና ተመልከቱ ድውያን ሲፈቱ ይሰብካል ተክለአብ ዛሬም እንደጥንቱ አዝ ------------------