ዮም ጸለሉ መላእክት ላዕለ ማርያም ወላዕለ ወልዳ ክርስቶስ በደብረ ቁስቋም /2/ እንዘይብሉ ስብሐት /2/ በአርያም ስብሐት በአርያም /፪/ ዛሬ ረበቡ መላእክት በማርያም ላይ በልጇ በክርስቶስም ላይ በደብረ ቁስቋም /፪/ እንዲህ እያሉ ምስጋና ምስጋና በሰማይ ምስጋና በሰማይ /፪/