የጸጋ ምስጋና ለሰው አለውና ለገብረሕይወትም ይገባል ምስጋና ገብረመንፈስቅዱስ የኣለም ብርሃን/2/ እኛንም አንደአንተ አምላክ ይባርከን/2/ ጊዜአችን እንደሳር መሆኑን አንርሳ/2/ እንደ ገብረሕይወት ለጽድቅ እንነሣ /2/ ማግኘት ከፈለግን የዘለዓለም ሕይወት ለጽድቅ እንነሣ እንደ ገብረሕይወት