ማርቆስ ዘአንበሳ የወንጌል ገበሬ .................................................... - 136 - በዓለም ላይ ዞረህ የዘራኸው ፍሬ መጽደቁን ስላየ ጠላት ገብቷልና /2/ ፍሬ እንደያፈራ መስቀሉን ይዘህና/2/ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኖኀ ሰማይ/2/ ማርቆስ /2/ ሰባኬ ወንጌል የምታመልኩትን ኑ ዛሬ ምረጡ የምስጋናን መሥዋእት ወደ ኢያሱ አምጡ የቀለጠውን ወርቅ ጥጃውን ትታችሁ/2/ እግዚአብሔርን ያዙ ይሁን አምላካችሁ/2