ባርከን አባታችን ጻድቅ መነኩሴ /2/ተክለሃያማኖት ባርከን አባታችን ጻድቁ መነኩሴ ገብረመንፈስ ቅዱስ ባርከን አባታችን ጻድቁ መነኩሴ አቡነ አረጋዊ ተወከፍ/3/ ስምአነ ጸሎታችንን /2/