ለተክለ ሃይማኖት ጻድቅ መጠነ ብዝኃ ህማሙ/2/ ትዌድሶ ደብረ ሊባኖሰ ገዳሙ /4/ እስመ በውስቴታ ተገብረ ፍልሠተ ሥጋሁ ወአጽሙ ትዌድሶ---------- እምነ አድባራት ኩሎን ዘተለአለት በስሙ ትዌድሶ ኢየሱስ ክርስቶሰ እንተ ቀደሳ በደሙ ትዌድሶ--------- ትርጉም፡ ጻድቁ ተክለሃይማኖት ብዙ ህማም የተቀበለባት ቅዱስ አጽሙ ያረፈባት በስሙ ከታነጹት አድባራት ሁሉ ከፍያለች ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የቀደሳት ደብረ ሊባኖስ ታመሰግነዋለች