ጼና አልባሲሁ /2/ ለገብረመንፈስቅዱስ ከመጼና ስሂን /2/ አልባሲሁ ዘሜላት /2/ ዘወረደ ውስተ ገነት /፪/ ትርጉም፡- የገብረ መንፈስ ቅዱስ ልብሳቸው እንደ ሽቱ ያማረ ነው ደግሞም ልብሳቸው እንደነጭ ሐር ነው እርሱም ወደ ገነት የወረደ ነው