ያሬድ ማ ሌ ይ ለእግዚአብሔር ካህኑ ስብሐተ ትንሣኤ ዘይእዜኑ ኦሪት ቶ ህኑ ወወንጌል አሳዕኑ (2) ትርድአነ ነአ በህየ መካኑ ከመ ፀበል ግዑዛነ ፀርነ ይኩኑ (2) ትርጉም:- የጫማህ ማዘቢያ /ማሰሪያ /ኦሪት የእግርህ መጫሚያ ወንጌል የሆነና የትንሣኤን ክብር የም ስተምር የእግዚአብሔር አገልጋይ ማ ሌ ዊ ያሬድ በዚህ ቦ ትረዳን ዘንድ ና