የጻድቃን ከተማ ሆነች መንግሥትህ አምላክ የፈጠርኝት ለወገኖችህ /2/ የአራዊት ድምጽ የሌሊቱ ግርማ በትዕግሥት አለፈ ያን ሁሉ ጨለማ /2/ ሀብት ንብረትን ተድላን ሁሉ ናቁ መንግሥትን ብቻ ለማየት ናፈቁ /2/ ቅዱሳን እጆችህ ሰውን የፈጠሩ ለሰው ልጆች ሲሉ በሐብል ሠሩ /2/ ይህንን ሁሉ ነፍስ ቅዱሳንም አይተው በኀዘን አለፈ መላ ሕይወ ቸው /2/ ምሕረትህ የበዛ ቸሩ አምላኝችን በምህረትህ ጎብኛት ኢትዮåያን /2/