ቅዱሳን በሙሉ ከአምላክ አማልዱን /2/ ልንጠፋ ነውና በዝቶ በደላችን /4/ ድድቃን ሰማዕ ት ንጹሐን ሁላችሁ /2/ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ዓለምን ንቃችሁ /2/ ለሰማያዊው ክብር ለአክሊል የበቃችሁ /2/ ወደ አምላክ አቅርቡም በጽኑ ምልጃችሁ /4/ ድንግል እና ችን ከዳነ ምሕረት /2/ ቅድስተ ቅዱሳን የጻድቃን እናት /4/ ር ር ተ ሊና አሳስቢ ከልጅሽ /2/ ይቅር እንድናገኝ በፍጹም ልመናሽ /4/