ምሩን ያያችሁ ቅዱሳን መስክሩ ፍቅሩን ቸርነቱን ለዓለም ንገሩ /2/ በየዋህ ልቡና ንጹሕ መሥዋዕት አቤል ግለጽልን ለጽድቅ መሞትን ኖ ም ተናገረው ለአንተ የ የህን ዛሬን ብቻ ትተህ ነገን ማሰብህን አዝ . . . ተናገር አብርሐም የአምላክን ሥራ እንዴት እንደነበር ያኔ ስጥጠራ ልጅህን ያሰጠህ ፍቅሩን ግለጽልን በእምነት መ ዘዝን ለእኛም አስተምረን አዝ . . . ግለጽልን ዮሴፍ እንዴት እንደነበር ፍትወትን ድል ነስቶ ለሃይማኖት ማደር ከራስ ደስ ይልቅ ለወገን መሞትን አስተምረን ሙሴ ፍቅርና ጽናትን አዝ . . .