ምስጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሉያ ማ ሌ ይ ያሬድ ዘኢትዮåያ ምስጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሉያ ይበል /3/ ሃሌ ሉያ ጥዑመ ልሳን ያሬድ /3/ ዘኢትዮåያ ብሉይን ከሐዲስ ሐዲስን ከብሉይ አስተባብሮ ይካ ያሬድ ማ ሌ ይ ምሥጢር ተገልጦለት ከምድር እስከ ሰማይ አዝ . . . በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ምሥጢር እያስማማ ምስጋና ጀመረ በእነዚህ ከተማ ለቅድስት ሥላሴ በሦስት ዓይነት ዜማ አዝ . . . በገና ጸናጽል ሲመ ከበሮ ዜማው ሲንቆሮቆር በሰው ልጆች ጆሮ የያሬድ ዝማሬ ያድሳል አዕምሮ አዝ . . . ምእመናን እናቅርብ ለአምላክ ምስጋና በእዝራ መሰንቆ በዳዊት በገና ዜማውን ከያሬድ ተምረናልና