አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ /2/ ክበበ ጌራ ወርቅ /2/ አክሊለ ፅጌ /4/ ትርጉም፡- ማርያም በጊዮርጊስ ንግሥ /ክብሩ/ ጊዜ የአበባ ዘውዱ ናት የክብ የንግሥና አክሊል ናት የአበባ ዘውድ እሷ ክብነት ያለው የወርቅ ስቁር ናት::