አበ ኢትዮåያ ዘውገ ሱራፌል የይስሐቅ አበባ መዓርዒረ ቃል የ ውክልያ ፍሬ መዓርዒረ ቃል በኢትዮåያ ፈካ ደምቆ ሊ ይ ዛሬ ከካህናተ ሰማይ መዓርዒረ ቃል ከሱራፌል ጋራ መዓርዒረ ቃል ስውር ምሥጢር አየህ በምድር ል ፈራ /2/ አዝ . . . የሰላም መምህር መዓርዒረ ቃል የቅኔ ባለቤት መዓርዒረ ቃል ከሰማይ ገባህ በትዕግስትህ ብዛት ሱራፌል ኪሩቤል መዓርዒረ ቃል የሰማይ መላእክት መዓርዒረ ቃል በአንተ ተደነቁ ቢያዩህ በሰማያት/2/ አዝ . . . የብርሃን ፀዳል መዓርዒረ ቃል የዓለም ሽልማት መዓርዒረ ቃል ለምድር ሰገነት ነህ ለኢትዮåያም አባት የመላእክት አምሳል መዓርዒረ ቃል የዓለም ማ ቶት መዓርዒረ ቃል ልዩ ነህ ቅዱስ ነህ ያሬድ የእኛ አባት /2/ አዝ . . . ባሕር ምስጋናህ መዓርዒረ ቃል ምሥጢር ማዕበል መዓርዒረ ቃል እንደ ግዮን ሞልቶ ሁሌ ይ ያል እንዴትስ ይደንቃል መዓርዒረ ቃል የአንተ ስጦ ህ መዓርዒረ ቃል ዕጹብ ነው ! ድንቅ ነው ! ምስጋና ይድረስህ /2/ አዝ . . . መዓዛ ቅዱሳን መዓርዒረ ቃል ሞገሰ ምዕመናን መዓርዒረ ቃል በኢትዮåያ አበራ የዜማህ ወጋገን የሕያዋን ሕያው መዓርዒረ ቃል የቅዱሳን መኩሪያ መዓርዒረ ቃል ትኮራብሀለች እናት ኢትዮåያ /፪/