ጽድቅ ተክለ አልፋ ጽድቅ ወከመ ወናህ ሌሊተ ኸኸ ይበል ኸኸ/2/ ወገድሉ ጸዳል እንደ ኮከብ እንደጨረቃ/2/ እንደ ቀን ፀሐይ ተክለ አልፋ እንቁባሕርይ ኸኸ ይበል ኸኸ/2/ ጽድቅ ተ/ሃይማኖት ዘደብሩ ሲና ወኢቲሣ ግሩም መዋኢ አንበሳ ኸኸ ይበል ኸኸ /2/ ጻድቅ ገብረመንፈስቅዱስ በምድረ ዝቋላ ወዘምድረ ከብድ መለኮት መንፈሣዊ/2/ ነበልባላዊ ባሕረ ገዳማዊ