ግሩማን መላእክት /2/ ሱራፊል ወኪሩቤል/2/ ወረዱ ዮም ይትቀበሉከ በብሔር አማን/2/ ገብረመንፈስቅዱስ ገባሬ ኃይል /2/ ትርጉም፡- ኃይልን ተአምርን የምታደርግ ገብረ መንፈስቅዱስ ቅዱስ ሆይ ክንፋቸው በነበልባል የሆነ የሚያስፈሩ መላእክት ሱራፌልና ኪሩቤል እውነት በማለት ይቀበለህ ዘንድ ዛሬ ወረዱ የሰማእታት መዝሙር