ምስክርነቱን ገለጸ ቂርቆስ ሕፃን/2/ በእሳት ተፈተኖ አለፈኸኸ ፈተና ደስ ይበለን/2/ ቂርቆስ ኢየሉጣን ሁለቱም በአንድ ልብ ምን ጨከኑ/2/ ተቃቅፈው ሲገቡ ወደ እሳት ጋኑ/2/ ሕፃኑ እና እናቱ በእሳት ውስጥ ሲወኙ ያለ ምንም ፍርሀት/2/ ገብርኤል ተላከ እነርሱን ለማውጣት /2/ በርዶና ቀዝቅዞ የእሳቱ ነበልባል .................................................... - 143 - በጌታችን መስቀል /2/ ሁለቱም ሰማእታት ተጎናጸፉ ድል/2/ አዝ --------