ፀሐይ ዘልዳ ኮከብ ዘልዳ/2/ አድነኒ /2/ ጊዮርጊስ እሞተ እዳ/2/ ከሰው ወገን ያለ አድነኒ ልክ እንደአንተ ያለ ›› ሰባት ዓመት ሙሉ ›› መከራን የቻለ አድነኒ/2/ ጊዮርጊሰ እሞተ እዳ አዝ ------------ በምግባር በሃይማኖት አድነኒ በሚገባ ተጋድለህ ›› .................................................... - 144 - ሰባት አክሊላትን ›› ጌታ የሸለመህ አድነኒ /2/ ጊዮርጊሰ እሞተ እዳ አዝ -------- ሲበሉ ሲጠጡ አድነኒ ነገሥታት ከበው ›› በጸሎትህ ጠፋ ›› ወርዶ እሳት በላቸው አድነኒ/2/ ጊዮርጊስ እሞተ እዳ አዝ ----- ፍጡነ ረድኤት አድነኒ ጊዮርጊስ ፈጣኑ ›› እኛንም አድነን ›› ከክፉ ሰይጣን አድነኒ/2/ ጊዮርጊስ እሞተ እዳ አዝ---- በሞተር ቢፈጩህ አድነኒ ዱድያኖስ ተስፋቶ ›› አሳፈረው እርሱ ›› ከሞት አስነሥቶ አድነኒ/2/ ጊዮርጊስ እሞተእዳ አዝ -----------------