ከመ ፀበል ዘነፋስ ዘረውዎ ደብረ ይድራስ/2/ አማን በአማን ቅዱስ ጊዮርጊስ /4/ ትርጉም፡- እውነት በእውነት ጊዮርጊስ ቅዱስ ነው እንደ ነፋስ ትቢያ በይድረስ ተራራ በተኑት