colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላደን/2/ ከመድኃኔለም አስታርቀን/2/ ማረን ይቅር አለን/2/ አማኑኤል ታረቀን/2/ ሹመት ለመፈለግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነገሥታት ዘንድ ሄዶ ›› ›› ጣኦት ሲያመልኩ አየ ›› ›› አምላኩ ተክዶ ›› ›› ክርስቲያን ነኝ የሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓለም ሁሉ ጠፍቶ ›› ›› እኔ አምናለው አለ ›› ›› የአምላኩን ስም ጠርቶ ›› ›› የዓለም ግሣንግሱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸባይዋ ሣይገዛህ ›› ›› ስለ ጌታ ፍቅር ›› ›› ከእናትህ ተለየህ ›› ›› የመፍጫው መሣሪያ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓይነት ተደቅኖ ›› ›› እኔ አልፈራም አለ ›› ›› በአምላኩ ተማምኖ ›› ›› ተፈጭቶ እና ደቅቆ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብረ ይድረስ ሣለ ›› ›› እጸዋቱ ሁሉ ›› ›› ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ አለ ›› ››