አሠርገዋ ለምድር አሠርገዋ ለጽጌ /2/ እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኔዓለም /2/ ትርጉም፡- ምድርን በአበባ አስጊጣት መድኃኔዓለም የቅዱሳን ክብራቸው ነው::