ኦ እስጢፋኖስ ሰማእት ኦ እስጢፋኖስ ሰማዕት /2/ አክሊልን አገኘህ ከጌ በእውነት /2/ የወጌልን ትምህርት ቀዳሜ ሰማዕት ስለመገብኝቸው ቀዳሜ ሰማዕት አይሁዶች ወገሩህ ጨክኖ ልባቸው በድንጋይ ሲወግሩት ቀዳሜ ሰማዕት በጣም ተጨነቀ ቀዳሜ ሰማዕት ለሚወግሩት ሰ−ች ይቅር ን ጠየቀ /2/ አዝ . . . የወንጌል በር ከፋች ቀዳሜ ሰማዕት የተባልከው ቅዱስ ቀዳሜ ሰማዕት ተመሠከረልህ ከእውነተኛው ንጉሥ ሥራህ ያስደስ ል ቀዳሜ ሰማዕት እጅግ ድንቅ ሥራ ቀዳሜ ሰማዕት በአንተ ተበተነ የወንጌል አዝመራ /2/ አዝ . . . የዲቁናን ሥራ ቀዳሜ ሰማዕት በክብር የፈጸምክ ቀዳሜ ሰማዕት የሥላሴ ዙፋን ተከፍቶ ያየህ የድንጋይ ሩም ቀዳሜ ሰማዕት ያላዘናጋህ ቀዳሜ ሰማዕት ቀዳሚው ሰማዕት እስጢፋኖስ ነህ /2/ አዝ . . . ቀና ብሎ አየ ቀዳሜ ሰማዕት ነፍሴን ተቀበለው በማለት ጸለየ ጌ ተቀበለው ቀዳሜ ሰማዕት ቃሉንም ሰማለት ቀዳሜ ሰማዕት ሰማያዊ አክሊል ወደ እርሱ ላከለት /2/