ፍጡነ ረድኤት /2/ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሊቀ ሰማዕ ት ሰላም ለአንተ ይሁን ፍጡነ ረድኤት የልዳው ፀሐይ ፍጡነ ረድኤት በጨኝኝ ንጉሥ ፊት ቆምክ አደባባይ ማኝ አገልጋይ ነህ ፍጡነ ረድኤት ስቃይ ያልበገረህ ፍጡነ ረድኤት አክሊልን አገኘህ መከራን ግሠህ/2/ አዝ . . . የፈጣሪውን ስም ፍጡነ ረድኤት ስለመሰከረ ፍጡነ ረድኤት ጊዮርጊስ ሰማዕት በሰይፍ ተመተረ የስቃይ መሣሪያ ፍጡነ ረድኤት ያላዘናጋህ ፍጡነ ረድኤት መንፈሳዊ አርበኛ ጊዮርጊስ አንተ ነህ /2/ አዝ . . . ለእምነት ተጋዳይ ፍጡነ ረድኤት ማኝ ወ ደር ፍጡነ ረድኤት ቢነገር አያልቅም የተሰጠህ ክብር ስቃይ ቢያደርሱብህ ፍጡነ ረድኤት በመ ገስህ ፍጡነ ረድኤት ሲወሳ ይኖራል ዘለዓለም ስምህ /2/ አዝ . . . ለሰማው ይደንቃል ፍጡነ ረድኤት የአንተ ሰማዕትነት ፍጡነ ረድኤት ምሳሌ ይሆናል ለሁሉ ፍጥረት ገድልህ ይናገራል ፍጡነ ረድኤት ክብር እንደተሰጠህ ፍጡነ ረድኤት ጊዜ የማይሽረው ምግባር ሃይማኖት /2/ አዝ . . .