አርዓዮ ለቂርቆስ ግብራ ለደብተራ ወተናግሮ ግብራ ለደብተራ /2/ ብርሃን በደመና/2/ እሙ እሙ ለሠማእእት እህቶሙለመላእክት/2/ ትርጉም፡- ለቂርቆስ የድንኳን ሥራ አሳየው በብርሃን ምሰሶ ተነጋገረው የመላእክት እህታቸው የሰማእታት እናታቸው የደመና ብርሃንናት