ይቤላ ሕፃን ለእሙ ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም /2/ ነበልባለ እሳት /2/ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኀኖሙ ውእቱ ያድኅነነ /2/ ሕፃኑ እናቱን አላት እናቴ ሆይ አትፍሪ /2/ የእሳቱን ነበልባል /2/ አናንያን አዛርያን ሚሳኤልንም ያዳናቸው እኛንም ያድነናል /2/