እንኝን ደኅና መጣችሁ /2/ ወደ እኔ ወደ እና ችሁ እጄን ዘርግኟ ስጠብቃችሁ ወላጆቻችሁን እንድ ከብሩ አምላኝችን መናገሩ /2/ እንድትጠብቁ ትእዛዙን እምቢተኞች ባለመሆን /2/ አዝ --- የዕውቀት ገበያተኞች እንደመሆናችሁ ምንም ጊዜ ሳይኖራችሁ /2/ እንደዚህ እኮ የምላችሁ ቤተክርስቲያን ነኝ እና ችሁ /2/ አዝ --- ከሰኞ እስከ ዓርብ እየሠራን እንጠያየቅ በሰንበት ቀን /2/ አዝ ---