የድሆች መጠጊያ ቤተ ክርስቲያን ለመማር መጥተናል ሰምተን ቃልሽን /2/ ሰላም ሰላም የዘለዓለም ቤቴ /2/ ከአንቺ አልለይም እስከ ዕለተ ሞቴ ሰላም ለአንቺ ይሁን ቤተክርስቲያን በደሙ ያጸናሽ ኢየሱስ መድ ን /2/ አዝ --- ቤተ ክርስቲያን ሆይ የአማንያን እናት ወደ አንቺ ቀርበናል እንድናገኝ ሕይወት /2/ አዝ --- ቅረቡ ምዕመናን በአንድነት ሆናችሁ እጆ ን ዘርግ ልትቀበላችሁ ተነሥ ለችና ቅድስት እና ችሁ አዝ ---