ተዋሕዶ /2/ ሰማያዊት የቀናች እምነት /2/ ሃሌ ሉያ ተዋሕዶ /2/ መንፈሳዊት የመንፈስ መብራት /2/ ሃሌ ሉያ ተዋሕዶ /2/መለኮ ዊ ንጽሕት እምነት /2/ ሃሌሉያ በአንቺ ስላመኑ /2/ ሰማዕ ት ተፈተኑ በእሳት/2/ ሃሌ ሉያ በአንቺ ስላመኑ/2/ ቅዱሳን ድል ነሱ ሰይጣን/2/ ሃሌ ሉያ እንደወርቅ /2/ ፀርተው አበራ ገድላቸው /2/ ሃሌ ሉያ ክርስቲያኖች /2/ አስተውሉ መዝኑ አስተውሉ /2/ ሃሌ ሉያ ትኑርልን /2/ እምነ ችን ተዋሕዶ መክበሪያችን /2/ ሃሌ ሉያ