እግዚአብሔር የሀበነ ልሳነ ጥበብ /2/ ከመ ናእምር ሕገ /2/ ለቤተክርስቲያን /2/ ትርጉም :- እግዚአብሔር ሆይ የቤተ ክርስቲያንን ሕግ እናውቅ ዘንድ እውቀትን ስጠን