በጭራሽ እንዳይደርቅ የሃይማኖት ሥሩ መበር ት አለበት ሁሉም በተግባሩ በሃይማኖት አለብን መጽናት እንሁን በመንፈስ አንሁን ልበ መን እንዲከፈትልን በሩን ስንመ አዝ --- ምግባራችን አምሮ በእምነት ከጸናን ሲያበራ ይኖራል የሥራችን ብርሃን አዝ --- ይብዛ ሰላማችን መልኝም ሥራ እንሥራ የመንፈስን ፍሬ ሁላችን እናፍራ አዝ ---