አንድ እምነት ነው /2/ ጽኑ ሃይማኖት ነው /2/ ነቢያትን በትንቢት ሲያናግር የኖረው አዝ --- አብርሃምን ለአምላክ ወገን ያደረገው አዝ --- ከዕደ ረበናት ሦስናን ያዳነው አዝ ---