ውድ ሃይማኖ ችን የሁላችን ሕይወት አንቺ ከምትጠፊ እኛ እንሁን መሥዋዕት /2/ ሰማይና ምድርን የፈጠረ እያለ የሰው ልጅ ደፋሩ አምላክ የለም አለ /2/ በዝናብ አብቅሎ ሚመግብህን አምላክ የለም ብለህ ኝድከው ፈጣሪህን /2/ አእምሮ አለኝ ማለት አእምሮ ማጣት እንክርዳድ ለመዝራት በሰው ጭንቅላት /2/ ይፍጨረጨራሉ ቀንና ሌሊት ትእዛዙን ያክብር ሁሉም የሰው ልጅ /2/ ይህ ዓለም ጠፊ ነው ባያውቀው ነው እንጂ ተው ንስሐ ግባ የሰው ልጅ ተመለስ እንደልጅነትህ ኀእላ ከም ኽፐ