ስምአኒ እግዚኦ ጸሎትየ ወይብጽዓ ቅድሜከ ገአርየ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ በእለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ አመ እለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምአኒ ትርጉም፡- አቤቱ ስማኝ ጸሎቴን ጩኸቴም ወደአንተ ትድረስ ፊትህን ከእኔ ዘንድ አትመልስብኝ በመከራዬ ቀን ስማኝ ጆሮህንም ወደእኔ በጠራሁህም እለትም በፍጥነት ስማኝ