colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሥላሴን አመስግኑት

ሥላሴን አመስግኑ (2) የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ ምስጋና ይገባል ጠዋትና ማታ ሥላሴን አመስግኑ (2) የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ ኪሩቤል ሱራፌል የሚያመሰግኑት መላእክት በሰማይ የሚዘምሩለት እኛም የአዳም ልጆች እንዘምራለን በሰማይም በምድር እንጠራሃለን ሥላሴን አመስግኑ (2) የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁኝ ብጠማም በአምላኬ እረካለሁኝ ሥላሴ አምባዬ ክብሬም ናቸውና ሁሌ ይመሩኛል በሕይወት ጎዳና