እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ ኸኸ ፍጹም ጥርጣሬ ሳይኖር አንድ እግዚአብሔር ብለን/2/ የሥላሴን ቸርነት የሥላሴን ጥበብ ልቡናችን ይረዳ ኅሊናቸን ይማር ኸኸ እንደ አምላክነቱ እንመነው/ ከእውነት ሁሉ የሚበልጥ ነው በስም በአካል በግብር ሦስትነቱን አምነን በመለኮት አንድ አምላክ ብለን እናምናለን እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ