ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ /2/ አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ አዝ --- ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል ወደ ቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጅ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጽአቱ ድንቅ አድርጎልኛል መንግሥቱን ሊያወርሰኝ አዝ --- ደንቅ አደርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ ድንቅ አድርጎልኛል ምን እምልሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል እንዲህ ለወደደኝ አዝ --- ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼን ሁሉ ድንቅ አድርጎልኛል ሲዋደዱብኝ ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ