colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ስሙ በክብር

ስሙ በክብር ክፍ ከፍ በሏልና ለታላቅ ስሙ ለቅዱስ ስሙ ይድረስው ምስጋና /2/ ለታላቅ ስሙ ለቅዱስ ስሙ ይድረሰው ምስጋና /2/ ሕዝቡን እየመራ ያሻገረ ባሕረ ኤርትራን የከፈለ ጠላቶችን ውኃ ከዳናቸው ሕዝብህም በደስታ እልል አለ ለታላቅ ስሙ ለቅዱስ ስሙ ይድረሰው ምስጋና/2/ ፈረሰኛውና ፈረሶቹ አልቻሉም ባሕሩን ለመሻገር እርሱ ቆሞአልና ከፊታቸው ድንቅን የሚሠራ እግዚአብሔር ለታላቅ ስሙ ለቅዱስ ስሙ ይድረሰው ምስጋና ጉልበቴ ነህ ኃይሌ ዝማሬዬ ብለው ተቀኙለት እነ ሙሴ ከበሮውን ያዙ እነ ማርያም ሊያቀርቡ ምስጋና ለሥላሴ ለታላቅ ስሙ ለቅዱስ ስሙ ይድረሰው ምስጋና ተዋጊ ነው አሉት ድል አድራጊ እግዚአብሔር ለሕዝቡ የሚራራ ቀላያትን ከድኖ የሚያሰጥም ልጆቹን በቃዴስ የሚመራ ለታላቅ ስሙ ለቅዱስ ስሙ ይድረሰው ምስጋና