colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አምላካችን

አምላካችን መድኃኔዓለም ነው መመኪያችን መድኃኔዓለም ነው በእልልታ እናመስግነው በጨለማው መንደር ስንኖር ታሰረን ከጥፋት ረግረግ ዲያብሎስ ዘፍቆን በመስቀል ላይ ሆኖ ከሞት ያዳነን ምስጋና ይድረሰው መድኃኒታችን ከሞት ባሕር ወጣን በእርሱ ቸርነት በድለን የነበርን አገኘን ምሕረት በፍቅሩ አረጋጋን አደለን ሰላም የሰላም ባለቤት መድኃኔዓለም ራሱን ሰዋልን ለእኛ በደል ካሣ ገና ጠላት ሳለን ኃጢአት በዓለም ነግሣ ያንን የሞት ባሕር አሻግሮናልና ውለታው ግሩም ነው ይድረሰው ምስጋና