colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

እኔስ እዘምራለሁ

እኔስ እዘምራለሁ ለሥላሴ /2/ ፈጥሮኛለና እና በሥጋ በነፍሴ እኔስ እዘምራለሁ ለሥላሴ ሥሉስ ቅዱስ ተብለህ የምትመሰገን ሰውን ከመከራ ከሞት የምታድን ነፍሴ ትገዛልህ ትንበርከክልህ ቅዱስ ፈጣሪዬን አንተን ታምልክህ በመሐሪነትህ ጠብቀህ ያኖርከኝ በማዳን ችሎታህ ለዚህ ያደረስከኝ ለአንተ ለአምላኬ ምስጋና አቀርባለሁ ስምህን ለዘለዓለም ሁሌም እጠራለሁ አብርሃም ለአምላኩ በቀና ቢታዘዝ ሥላሴ ገቡና ቤቱን ባረኩለት ሣራንም ጎበኛት በእርጅናዋ ጊዜ ይስሐቅን ሰጧት ዘለዓለም ሥላሴ