colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አማን በአማን

አማን በአማን /2/ መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም/2/ ንግበር ሰብአ ብለው አማን በአማን አዳምን ፈጥረውት ›› ›› በቸርነትና በፍቅር ጎበኙት ሁሉን በእጅ አድርገው ሁሉን አስገዙለት የፍቅር የደስታ አማን በአማን የበረከት አባት ›› ›› መንግሥቱ ዘለዓለም ኅልፈት የሌለበት በአፈ መላእክት የሚመሰገኑት የዚያን የደግ አባት አማን በአማን የአብርሃምን ቤት ›› ›› እንደባረኩለት የእኛንም ባርኩልን የቤታችን ዋልታ መሠረት ሁኑልን በመከራ ጊዜ አማን በአማን ከጭንቅ የሚያወጡኝ ስሙን ሳመሰግን ትረካለች ነፍሴ የእነሙሴን አምላክ የአብርሃሙን ሥላሴ