ኑ ወደ ቤቴል ወደ ሰማያዊት/4/ ማደሪያ ነችና ዘለዓለማዊ ቤት ኑ ወደ ሰማያዊት እጆቿን ዘርግታ ሰማያዊት ለመላው ዓለም ›› ኑ ወደ እኔ ስትል ›› ዓለም ዘለዓለም ›› ይህች ቤተ እግዚአብሔር ናት መምህረ ወንጌል የምትመግበን የሕይወትን ቃል የሕይወት ቃል ወተት ሰማያዊት እንዲህ የሚፈስባት ሰማያዊት የሰማእታት ገድል ›› የሚነገርባት ›› መሠረቷ ማይፈርስ ቅድስት ተዋሕዶ ናት ተንተርሶ ያያት ሰማያዊት ያእቆብ በቤቴል ›› ዘይቱን የቀባት የሕይወት መሠላል ጉልላቷ ኢየሱስ ከላይ ስለሆነ እንገባለን እኛ በእርሱ ሰላመንን የምስጋና መሥዋእት ሰማያዊት በልባች ይዘን ›› ጋሻ ጦር ጾማችን ጸሎትን አንግበን እንሠዋ መሥዋእቱን በአንድነት ሆነን