ሰአሉ ለነ ቅዱሳን መላእክት/2/ ሰአሉ ለነ ጻድቃን ሰማዕ ት ኀበ አምላክ ምሕረት ሰአሉ ለነ ለምኑልን ቅዱሳን መላእክት/2/ ለምኑልን ጻድቃን ሰማዕ ት ወደ አምላከ ምሕረት ለምኑልን የመረጥከውን ማን ይከሳል ያስቀምጥከውን ማን ይወስዳል ለሚገባው ክብርን መስጠት ዝዟል እና በመጻሕፍት ያከብርኝቸውን ባሪያ−ችህን እንከብራልን ቅዱሳንህን /2/ ጽኑ መዳን እንዲይዙ የሚላኩ የሚ ዘዙ ሠርክ በፊትህ እየቆሙ ጥዑም ቅዳሴን እያሰሙ በምስጋናቸው የሚየከብሩህን እናከብራለን መላእክትህን/2/ ጠ?ዛ ልሰው ዳዋ ጥሰው ዋዕይ ቁሩንም ግሰው በየፍርክ ው በየዱሩ ሌጦ ለብሰው እየካሩ በሥርዓ ቸው ያከበሩህን እናከብራለን ጻድቃንህን/2/ እንደሚ ረዱ በጎች ሆነው አንገ ቸውን ለሰይፍ ሰጥተው ስለ ስምህ እየተጣሉ ከአንበሳ ጋር እየ ገሉ በተጋድሏቸው ያከበሩህን እናከብራለን ሰማዕ ትን/2/ ከሕያው ቃልህ እየጠቀሱ መናፍቃንን ድል እየነሱ በገዛ ደምህ የዋጀሀትን ቤተ ክርስቲያንን የጠበቋትን በሕይወ ቸው ያስደሰቱህን እናከብራለን ቅዱሳንህን/፪/