ስብሐት ለአብ3 ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኩሉ ዓለም ስብሐት ለወልድ ለገበሬ ኩሉ ፍጥረት /2/ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርዉ ክረምት በበዓመት/2/ ትርጉም፡- ምስጋና ይገባል ለአብ ዓለምን ሁሉ ለያዘ ምስጋና ይገባል ለወልድ ዓለሙን ሁሉ ለፈጠረ/2/ ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ በየዓመቱ ክረምትን ለሚከፍት/2/