colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

እውነተኛ ሰላም

እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርደኝ አልናወጽ እለምንሃለሁ/2/ ኃጢአቴን ሳስበው ልቤ ይጨነቃል ከአንተ መለየቴ ነፍሴን አድክሟታል ወደአንተ መልሰኝ እኔ እመለሳለሁ እውነተኝ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው ለቅዳሴው ጸሎት ዘወትር እንዳልተጋሁ በአደባባይ ቆሜ ስምህን እንዳልጠራሁ ተሰነካክዬ ወድቄአለሁና እርዳኝ አማኑኤል በሃይማኖት ልጽና ዓይኔ እንባ ያመንጭ ላልቅስ ስለ ኃጢአቴ የንስሓ ትሁን ቀሪዋ ሕይወቴ በመዳኔ ሰዓት በዛሬዋ እለት ፍቅርህን አስቤ መጣሁ ከአንተ ፊት ጌታ ሆይ ጸጸቴን እንባዬን ተቀበል አባትህ ነኝ በለኝ እኔም ልጅ ነኝ ልበል ዘይት ሳላዘጋጅ ድንገት መጥተኸብኝ በርህን በመዝጋት ከደጅህ አታስቀረኝ